አዜብ መስፍን ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ ተሰጣት

የሃገሪቱ ባለስልጣናት በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉ መሪዎች ከሚያገኙት ጥቅማጥቅም መካከል አንዱ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ከስልጣን ከወረዱ በኋላ ማግኘት ነው:: ይህ በህግ ከጸደቀ ዓመታት ቢሆኑትም የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለቤት አዜብ መስፍን ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ ዘመናዊ  ለመሪዎች ብቻ ተሰርቶ የሚሰጥ ቤት እንደተሰጣት  የዘ-ሐበሻ ምንጭ ገልጿል:: አዜብ መስፍን ከዚህ ቀደም … Continue reading አዜብ መስፍን ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ ተሰጣት